በየቀኑ ማስታወስ የሚገባን ስድስት ዘላለማዊ እውነታዎች (Six Eternal Truths to Remember Each Day)
article
በምዕራቡ ዓለም ባሉ ዘመናዊ ክርስቲያኖች ዘንድ አንድ አስገራሚ ነገር ተከስቷል። ብዙዎቻችን ዘላለማዊነት እንደሌለ—ወይም በዚህ የአሁኑ ሕይወታችን የምናደርገው ነገር ከዘላለም ሕይወት ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው አድርገን እናስባለን።